Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 105:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

20 ንጉሥ ላከና ፈታው፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

20 ንጉሥ ልኮ አስፈታው፤ የሕዝቦችም ገዥ ነጻ አወጣው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

20 ከዚያ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ዮሴፍን ነጻ አደረገው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

20 ሣር​ንም በሚ​በላ በበሬ ምሳሌ ክብ​ራ​ቸ​ውን ለወጡ።

参见章节 复制




መዝሙር 105:20
1 交叉引用  

ፈርዖን ዮሴፍን እንዲያመጡት ትእዛዝ ሰጠ፤ ከእስር ቤትም በጥድፊያ ይዘውት መጡ፤ ጠጉሩንም ከተላጨና ልብሱን ከለወጠ በኋላ ፈርዖን ፊት ቀረበ።


跟着我们:

广告


广告