መዝሙር 104:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ለዘለዓለም እንዳትናወጥ ምድርን በመሠረትዋ ላይ መሠረታት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ለዘላለም እንዳትናወጥ፣ ምድርን በመሠረቷ ላይ አጸናት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ምድርን በመሠረትዋ ላይ አጽንተህ አቆምሃት፤ ከቶም አትናወጥም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሠራውን ድንቅ ዐስቡ፥ ተአምራቱን፥ የአፉንም ፍርድ። 参见章节 |