መዝሙር 103:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ሁልጊዜም አይከስም፥ ለዘለዓለምም አይቈጣም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ ሁልጊዜ በደልን አይከታተልም፤ ለዘላለምም አይቈጣም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ዘወትር የሚገሥጽ አይደለም፤ ቊጣውም ለዘለዓለም አይቈይም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 እንዳያልፉትም ድንበር አደረግህላቸው፥ ምድርን ይከድኑ ዘንድ እንዳይመለሱ። 参见章节 |