መዝሙር 103:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ጌታ ጽድቅን ይፈጽማል፥ ለተበደሉ ሁሉ ይፈርዳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር ለተጨቈኑ ሁሉ፣ ቅን ፍርድንና ፍትሕን ይሰጣቸዋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር በሚሠራው ሁሉ ጻድቅ ነው፤ ለተጨቈኑት ፍትሕን ይሰጣል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጥልቁም እንደ ልብስ ክዳኗ ነው፥ በተራሮችም ላይ ውኆች ይቆማሉ። 参见章节 |