መዝሙር 103:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ቃል ኪዳኑን በሚጠብቁ፥ ትእዛዙንም ያደርጉአት ዘንድ በሚያስቡ ላይ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ኪዳኑን በሚጠብቁት ላይ፣ ትእዛዙንም ለመፈጸም በሚተጕት ላይ ይሆናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህንንም የሚያደርገው ቃል ኪዳኑን ቢጠብቁ፥ ትእዛዙንም በታማኝነት ቢፈጽሙ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ረጃጅም ተራራዎች ለዋሊያዎች፥ ድንጋዮችም ለአሽኮኮዎች መሸሻ ናቸው። 参见章节 |