መዝሙር 103:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንደ ኃጢአታችን አላደረገብንም፥ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 እንደ ኀጢአታችን አልመለሰልንም፤ እንደ በደላችንም አልከፈለንም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 በኃጢአታችን መጠን አልቀጣንም፤ በበደላችንም ልክ አልከፈለንም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ምንጮችን ወደ ቆላዎች የሚልክ፤ በተራሮች መካከል ውኆች ያልፋሉ፤ 参见章节 |