Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 102:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ከቁጣህና ከመዓትህም የተነሣ፥ አንሥተኸኛልና፥ ጥለኸኝማልና።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ዘመኖቼ እንደ ምሽት ጥላ ናቸው፤ እኔም እንደ ሣር ደርቄአለሁ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 የሕይወቴ ዘመን እንደ ማታ ጥላ ሆኖአል፤ እንደ ሣርም እጠወልጋለሁ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ሰማይ ከም​ድር ከፍ እን​ደ​ሚል፥ እን​ዲሁ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ምሕ​ረ​ቱን በሚ​ፈ​ሩት ላይ አጸና።

参见章节 复制




መዝሙር 102:11
12 交叉引用  

እንደ አበባ ይፈካል፥ ይረግፋልም፥ እንደ ጥላም ይሸሻል፥ እርሱም አይጸናም።


በዚህና በዚያም አፈረሰኝ፥ እኔም ሄድሁ፥ ተስፋዬንም እንደ ዛፍ ነቀለው፥


እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።


ሰው ከንቱን ነገር ይመስላል፥ ዘመኑ እንደ ጥላ ያልፋል።


ሰው በከንቱ የሕይወቱ ቀናት ቍጥር ና እንደ ጥላ በሚያሳልፈው ዘመኑ በሕይወቱ ሳለ ለሰው የሚሻለውን የሚያውቅ ማነው? ወይስ ከፀሐይ በታች ከእርሱ በኋላ የሚሆነውን ለሰው ማን ይነግረዋል?


አሌፍ። በቁጣው በትር መከራ ያየ ሰው እኔ ነኝ።


ሀብታምም እንደ ሣር አበባ ስለሚረግፍ በውርደቱ ይመካ።


ነገ የሚሆነውን አታውቁም። ሕይወታችሁ ምንድነው? ለጥቂት ጊዜ ታይቶ ኋላ እንደሚጠፋ እንፋሎት አይደላችሁምን?


ምክንያቱም፥ “ሥጋ ሁሉ እንደ ሣር፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ሜዳ አበባ ነውና፤ ሣሩ ይጠወልጋል አበባውም ይረግፋል፤


跟着我们:

广告


广告