ምሳሌ 8:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ትምህርቴን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸል አትበሉትም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ምክሬን አድምጡ፤ ጥበበኞች ሁኑ፤ ቸልም አትበሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 የምትማሩትን አስተውሉ፤ ብልኆች ሁኑ፤ ቸልም አትበሉት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ጥበብን ስሙ፥ ጠቢባንም ሁኑ፥ ቸልም አትበሉት። 参见章节 |