ምሳሌ 8:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በበሮች አጠገብ በከተማይቱም መግቢያ፥ በደጆች መግቢያ ትጮኻለች፦ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ወደ ከተማዪቱ በሚያስገቡት በሮች አጠገብ፣ በመግቢያዎቹ ላይ፣ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በከተማው መግቢያ በሮች ላይ ሆና እንዲህ ስትል ትጮኻለች፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 በኀያላን በሮች ትጠብቃለች፥ በመግቢያዉም ትመሰገናለች፥ 参见章节 |