Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 8:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት እኔ ተወለድሁ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ተራሮች ገና ሳይመሠረቱ፣ ከኰረብቶችም በፊት ተወለድሁ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 ተራራዎችና ኰረብቶች ከመመሥረታቸው በፊት ተወለድኩ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ተራሮች ሳይመሠረቱ፥ ከኮረብቶች በፊት ወለደኝ፥

参见章节 复制




ምሳሌ 8:25
7 交叉引用  

ወደ ተራሮች ይወጣሉ፥ ወደ ቈላዎች፥ ወዳዘጋጀህላቸው ስፍራ ይወርዳሉ፥


ተራሮች ሳይወለዱ፥ ምድርም ዓለምም ሳይሠሩ፥ ከዘለዓለም እስከ ዘለዓለም ድረስ አንተ ነህ።


ምድሪቱንና ሜዳውን ገና ሳይፈጥር፥ የመጀመሪያውንም የዓለም አፈር።


እናም፥ “ጌታ ሆይ! አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማዮችም የእጆችህ ሥራ ናቸው፤


跟着我们:

广告


广告