ምሳሌ 8:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከጥንቱ ከዘለዓለም ጀምሮ ተሾምሁ ምድር ከመፈጠርዋ አስቀድሞ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ፣ ከጥንት ከዘላለም ተሾምሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ዓለም ከመፈጠርዋ አስቀድሞ፥ ከዘመናት በፊት ተሾምኩ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ምድርን ሳይፈጥር አስቀድሞ ከዓለም በፊት ሠራኝ፥ 参见章节 |