ምሳሌ 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 የሚወድዱኝን እወድዳቸዋለሁ፤ ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 እኔ የሚወዱኝን እወዳለሁ፤ የሚፈልጉኝም ያገኙኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እኔ የሚወድዱኝን እወድዳለሁ፥ እኔንም የሚሹ ሞገስን ያገኛሉ። 参见章节 |