ምሳሌ 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ባለ ሥልጣኖች በእኔ ይመራሉ፥ ክቡራን ምድርን ያስተዳድራሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 መሳፍንት በእኔ ይገዛሉ፤ በምድር ላይ የሚገዙ መኳንንትም ሁሉ በእኔ ያስተዳድራሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በእኔ አጋዥነት መሪዎች ይገዛሉ። መኳንንትም አገርን ያስተዳድራሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ታላላቆች በእኔ ይከብራሉ። መኳንንት በእኔ ምድርን ይይዛሉ፥ 参见章节 |