ምሳሌ 8:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በውኑ ጥበብ አትጮኽምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን አታሰማምን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 ጥበብ ጮኻ አትጣራምን? ማስተዋልስ ድምፅዋን ከፍ አድርጋ አታሰማምን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አድምጡ! ጥበብ ትጣራለች፤ ማስተዋልም ድምፅዋን ታሰማለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አንተስ ጥበብን አስተምር፥ ማስተዋል ትመልስልህ ዘንድ፤ 参见章节 |