ምሳሌ 7:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል በጎዳናዋ አትሳት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ልባችሁን ወደ መንገዷ አታዘንብሉ፤ ወደ ስሕተት ጐዳናዋም አትግቡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እንደዚህ ዐይነትዋ ሴት ልብህን እንድትማርክ አታድርጋት፤ የእርስዋንም መንገድ በመከተል አትሳሳት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ልብህ ወደ መንገድዋ አያዘንብል፤ በጎዳናዋ አትሳት። 参见章节 |