ምሳሌ 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሁልጊዜም በልብህ አኑራቸው፥ በአንገትህም እሰራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ምን ጊዜም በልብህ አኑራቸው፤ በዐንገትህም ዙሪያ እሰራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱን መመሪያ ዘወትር ተከተል፤ ቃላቸውንም ዘወትር ጠብቅ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። 参见章节 |