ምሳሌ 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ከንቱና ክፉ ሰው ጠማማ ንግግር ይዞ ይዞራል፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ምናምንቴና ጨካኝ ሰው፣ ነውረኛ አንደበቱን ይዞ የሚዞር፣ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ባለጌና ክፉ ሰው በየቦታው እየዞረ ነገር እያጣመመ ያወራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ዓመፀኛና ሰነፍ የሆነ ሰው ቀና ያልሆኑ መንገዶችን ይሄዳል፤ 参见章节 |