ምሳሌ 4:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አትተዋት፥ ትጠብቅሃለች፥ ውደዳት፥ ትንከባከብህማለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ጥበብን አትተዋት፤ እርሷም ከለላ ትሆንሃለች፤ አፍቅራት፤ እርሷም ትጠብቅሃለች። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ጥበብን አትተዋት፤ እርስዋም ትጠብቅሃለች፤ ውደዳት፤ እርስዋም ከአደጋ ሁሉ ትከላከልልሃለች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 አትተዋት፥ ትደግፍህማለች፤ ውደዳት፥ ትጠብቅህማለች። 参见章节 |