ምሳሌ 4:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የእግርህን መንገድ አቅና፥ አካሄድህም ሁሉ ይጽና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የእግርህን ጐዳና አስተካክል፤ የጸናውን መንገድ ብቻ ያዝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እግሮችህ በቀና መንገድ ላይ ይራመዱ። መንገድህም ሁሉ ይቃናልሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ለእግርህ ቀና መሄጃ ሥራ፥ መንገዶችህንም አቅና። 参见章节 |