ምሳሌ 4:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለሚያገኙአቸው ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ነውና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለሚያገኘው ሕይወት፤ ለመላው የሰው አካልም ጤንነት ነውና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ለሚያስተውሉአቸው ሕይወትን፥ ለመላ ሰውነትም ጤንነትን ይሰጣሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ለሚያገኙአቸው ሕይወት፥ ለሥጋቸውም ሁሉ ፈውስ ናቸውና። 参见章节 |