ምሳሌ 4:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የጥበብን መንገድ አስተማርሁህ፥ በቀናች ጎዳና መራሁህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 በጥበብ ጐዳና አስተምርሃለሁ፤ ቀጥተኛውንም መንገድ አሳይሃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 የጥበብን መንገድ አሳየሁህ፤ በቀና መንገድም መራሁህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የጥበብን መንገዶች አስተምርሃለሁና፤ በቀናች ጎዳና መራሁህ። 参见章节 |