Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 31:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 እጅዋን ወደ አመልማሎ ትዘረጋለች፥ ጣቶችዋም እንዝርትን ይይዛሉ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 በእጇ እንዝርት ትይዛለች፤ በጣቶቿም ዘንጉን ታሾራለች።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 የነደፈችውን አመልማሎ በራስዋ እንዝርት ፈትላ ልብስዋን ትሠራለች።

参见章节 复制




ምሳሌ 31:19
4 交叉引用  

ደሙ በኢዮአብ ራስና በአባቱ ቤት ሁሉ ላይ ይሁን፤ ከኢዮአብ ቤት ፈሳሽ ነገር የሚወጣው ወይም የሥጋ ደዌ ያለበት፥ በምርኲዝ የሚሄድ አንካሳ፥ ወይም በሰይፍ ተመቶ የሚሞት ወይም የሚበላው ያጣ ራብተኛ አይታጣ።”


ማትረፍዋን ታስተውላለች፥ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም።


እጅዋን ወደ ድሀ ትዘረጋለች፥ ወደ ችግረኛም እጅዋን ትሰድዳለች።


跟着我们:

广告


广告