Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 30:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 የማሣ አገር ሰው የያቄ ልጅ የአጉር ቃል። ሰውየው ለኢቲኤልና ለኡካል እንደዚህ ይናገራል፦

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 የያቄ ልጅ የአጉር ቃል ይህ ነው፤ ይህ ሰው ለኢቲኤል፣ ለኢቲኤልና ለኡካል ተናገረ፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 የማሳ አገር ሰው የያቄ ልጅ አጉር በጥሞና የተናገራቸው ንግግሮች የሚከተሉት ናቸው፦ “አምላክ ሆይ! ደክሜአለሁ፤ አምላክ ሆይ! ደክሜአለሁ፤ እንዴት ልቋቋመው እችላለሁ?

参见章节 复制




ምሳሌ 30:1
4 交叉引用  

ኃጢአተኛ በጻድቃን ዘንድ አስጸያፊ ነው፥ በቀና መንገድ የሚሄደውም በኀጥኣን ዘንድ አስጸያፊ ነው።


እኔ በእውነት ከሰው ሁሉ ይልቅ ደንቆሮ ነኝ፥ የሰውም ማስተዋል የለብኝም።


እናቱ ያስተማረችው የማሣ ንጉሥ፥ የልሙኤል ቃል።


跟着我们:

广告


广告