ምሳሌ 3:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 እርሱ ክፉ ካልሠራብህ፥ ከሰው ጋር በከንቱ አትጣላ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ምንም ጕዳት ሳያደርስብህ፣ ያለ ምክንያት ሰውን አትክሰስ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 ምንም በደል ያላደረሰብህን ሰው ያለ ምክንያት አትክሰሰው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 እርሱ በላይህ የሠራው ክፉ ነገር ከሌለ፥ ከሰው ጋር በከንቱ አትጣላ። 参见章节 |