ምሳሌ 3:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለነፍስህም ሕይወት ይሆናሉ፥ ለአንገትህም ሞገስ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለነፍስህ ሕይወት፣ ለዐንገትህም ጌጥ ይሆናሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እነርሱም ለአንተ ረጅምና የአማረ ሕይወትን ይሰጡሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ነፍስህ ትድን ዘንድ፥ ለአንገትህም ሞገስ ይሆንህ ዘንድ። ለሥጋህ ፈውስ፥ ለአጥንትህም ጠገን ይሆንልሃል። 参见章节 |