ምሳሌ 3:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ በጥበብ ምድርን መሠረተ፥ በማስተዋልም ሰማያትን አጸና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፤ በማስተዋል ሰማያትን በየስፍራቸው አጸና፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፤ በማስተዋልም ሰማያትን አጸና። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እግዚአብሔር በጥበብ ምድርን መሠረተ፥ በማስተዋልም ሰማያትን አዘጋጀ። 参见章节 |