ምሳሌ 27:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ለሲሳይህ ለቤተ ሰቦችህም ሲሳይ ለሴት አገልጋዮችህ ምግብ የፍየል ወተት ይበቃል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም27 አንተንና ቤተ ሰብህን፣ ገረዶችህንም ጭምር ለመመገብ፣ የተትረፈረፈ የፍየል ወተት ይኖርሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የቀሩት ፍየሎች ለአንተና ለቤተሰብህ ለሴት አገልጋዮችህም ጭምር የሚጠቅም ወተት ይሰጡሃል። 参见章节 |