Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 27:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 እርሷንም መከልከል ነፍስን መከልከልና ዘይትን በቀኝ እጅ መጨበጥ ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 እርሷን ለመግታት መሞከር፣ ነፋስን እንደ መግታት ወይም ዘይትን በእጅ እንደ መጨበጥ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ነፋስን ለማቆም ዘይትንም በእጅ ጨብጦ ለመያዝ እንደማይቻል ሁሉ እርስዋንም ዝም ማሰኘት አይቻልም።

参见章节 复制




ምሳሌ 27:16
3 交叉引用  

በዝናብ ቀን የሚያንጠባጥብ ቤትና ጠበኛ ሴት አንድ ናቸው፥


ብረት ብረትን ይስለዋል፥ ሰውም ባልንጀራውን እንዲሁ።


ማርያምም ዋጋው እጅግ የከበረ የጥሩ ናርዶስ ሽቶ ንጥር ወስዳ የኢየሱስን እግሮች ቀባች፤ በጠጉርዋም አበሰቻችው፤ ቤቱም በሽቶው መዓዛ ተሞላ።


跟着我们:

广告


广告