Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 26:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

8 ለሞኝ ክብርን የሚሰጥ ድንጋይን በወንጭፍ እንደሚያስር ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

8 ለሞኝ ክብር መስጠት፣ በወንጭፍ ላይ ድንጋይ እንደ ማሰር ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

8 ለሞኝ ክብርን መስጠት ድንጋይን በወንጭፍ ላይ አጥብቆ አስሮ ለመወንጨፍ እንደ መሞከር ነው።

参见章节 复制




ምሳሌ 26:8
5 交叉引用  

ለሰነፍ ቅምጥልነት አይገባውም፥ ይልቁንም ባርያ በአለቆች ላይ ይገዛ ዘንድ።


በረዶ በበጋ ዝናብም በመከር እንደማይፈልግ ሁሉ፥ እንዲሁም ለሞኝ ክብር አይገባውም።


በምሳሌ የሚናገር ሞኝ፥ እንደተንጠለጠሉ የአንካሳ እግሮች ነው።


በሞኝ የሚነገር ምሳሌ፥ በሰካራም እጅ እንዳለ እሾኽ ነው።


አገልጋይ በነገሠ ጊዜ፥ ሞኝ እንጀራ በጠገበ ጊዜ፥


跟着我们:

广告


广告