ምሳሌ 26:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሰነፍ ሰው እጁን ወደ ሳህን ያጠልቃል፥ ወደ አፉም መመለስ ለእርሱ ድካም ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ሰነፍ እጁን ወጭት ውስጥ ያጠልቃል፤ ወደ አፉ ለመመለስ ግን እጅግ ይታክታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 አንዳንድ ሰዎች በጣም ሰነፎች ናቸው፤ ሌላው ቀርቶ በወጥ ያጠቀሱትን እንጀራ መጒረስ ያታክታቸዋል። 参见章节 |