Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 24:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 በቀና ነገር የሚመልስ በፍቅር ይሰማል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 እውነተኛ መልስ መስጠት፣ ከንፈርን እንደ መሳም ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26 ትክክለኛ መልስ የሚሰጥ ሰው እንደ ልብ ወዳጅ ይቈጠራል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ሰይፈ መዓቱ ብትሳል ግን ከዘሮቹ ጋር ሰውን ታጠፋለች፤ የሰውንም አጥንት ትቈረጥማለች።

参见章节 复制




ምሳሌ 24:26
10 交叉引用  

የቅንነት ቃል እንዴት ኃይለኛ ነው! የእናንተ ሙግት ግን ምን ይገሥጻል?


ሰው በአፉ መልስ ደስ ይለዋል፥ ቃልም በጊዜው ምንኛ መልካም ነው!


የልብ መዘጋጀት ከሰው ነው፥ የምላስ መልስ ግን ከጌታ ዘንድ ነው።


የሚዘልፉት ግን ደስታ ይሆንላቸዋል፥ በላያቸውም መልካም በረከት ትመጣላቸዋለች።


ሥራህን በውጭ አሰናዳ፥ ለራስህ በእርሻ ውስጥ አዘጋጀው፥ ከዚያም በኋላ ቤትህን ሥራ።


跟着我们:

广告


广告