ምሳሌ 24:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 በክፉ አድራጊዎች የተነሣ አትቈጣ፥ በክፉዎችም አትቅና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 በጨካኞች ድርጊት አትጨነቅ፤ በክፉዎችም አትቅና፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 በክፉ ሰዎች አድራጎት አትጨነቅ፤ በእነርሱም አትቅና፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ክፋትን በሚያደርጉ ሰዎች ደስ አይበልህ፥ በክፉዎችም አትቅና። 参见章节 |