ምሳሌ 23:8 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 የበላኸውን መብል ትተፋዋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋዋለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የበላሃት ትንሿ እንኳ ታስመልስሃለች፤ የምስጋና ቃልህንም ከንቱ ታደርጋለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የበላኸውን እንኳ ትተፋዋለህ፤ እርሱን በማቈላመጥ የተናገርከውም ቃል ከንቱ ይሆናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የበላኸውን ትተፋለህ፥ ያማረውንም ቃልህን ታጠፋለህ። 参见章节 |