ምሳሌ 23:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የንፉግን ሰው እንጀራ አትብላ፥ ጣፋጩ መብልም አይመርህ፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የሥሥታምን ምግብ አትብላ፤ ጣፋጭ መብሉም አያስጐምጅህ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የስስታምን እንጀራ አትብላ፤ የሚያቀርብልህም ጥሩ ምግብ አያስጐምጅህ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከስስታም ሰው ጋር አትመገብ፥ ምግቡንም አትመኝ፤ 参见章节 |