ምሳሌ 23:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በእውነት መጨረሻህ ያምራልና፥ ተስፋህም አይጠፋምና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ለነገ ርግጠኛ አለኝታ ይኖርሃል፤ ተስፋህም ከንቱ አይሆንም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ይህን ብታደርግ የወደፊት ኑሮህ የተቃና ይሆናል፤ ተስፋህም አያቋርጥም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ብትጠብቃቸው ዘመድ ይሆኑሃል፥ ተስፋህም አትጠፋም። 参见章节 |