ምሳሌ 23:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 በበትር ትመታዋለህ፥ ነፍሱንም ታድናለህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 በአርጩሜ ቅጣው፤ ነፍሱንም ከሞት አድናት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንዲያውም በአርጩሜ ብትመታው ሕይወቱን ከሞት ለማዳን ጥሩ ዋስትና ይሆነዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 አንተ በበትር ትመታቸዋለህ፥ ነፍሳቸውን ግን ከሞት ታድናለህ። 参见章节 |