Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 22:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 መክፈል ባትችል፥ ለምን የምትተኛበት አልጋ ይወሰድብሃል?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 የምትከፍለው ካጣህ፣ የምትተኛበት ዐልጋ ከሥርህ ይወሰድብሃል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 መክፈል ባትችል የምትተኛበት አልጋ እንኳ ሳይቀር ያለህ ንብረት ሁሉ ይወስድብሃል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 የምትከፍለው ባይኖርህ፥ ምንጣፍህን ከጎንህ ይወስዱብሃልና።

参见章节 复制




ምሳሌ 22:27
3 交叉引用  

የነቢያት ጉባኤ አባል የነበረ ባሏ የሞተባት አንዲት ሴት ወደ ኤልሳዕ መጥታ “ጌታዬ ሆይ! ባሌ ሞቶብኛል! እርሱም አንተ እንደምታውቀው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው ነበር፤ ነገር ግን እነሆ ለባሌ ገንዘብ አበድሮት የነበረ አንድ ሰው በባሌ ዕዳ ፈንታ ሁለት ወንዶች ልጆቼን ወስዶ ባርያ አድርጎ ሊገዛቸው ፈልጎአል” አለችው።


ለማያውቀው ከተዋሰ ሰው ልብሱን ውሰድ፥ ለእንግዳ የተዋሰውንም እርሱን አግተው።


跟着我们:

广告


广告