ምሳሌ 22:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የምር ቃል እንደሚገቡ፥ ለባለ ዕዳዎች እንደሚዋሱ አትሁን፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 በዋስትና ቃል እጅ አትምታ፤ ለብድር ተያዥ አትሁን፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የሌላ ሰው ዕዳ ለመክፈል ዋስ አትሁን፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የሰውን ፊት በማፈር ራስህን ለዋስትና አትስጥ። 参见章节 |