ምሳሌ 22:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 መንገዱን ተምረህ፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳታገኝህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አለዚያ መንገዱን ትማራለህ፤ ራስህም ትጠመድበታለህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 የእርሱን ጠባይ ከተማርክ አትላቀቅም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 መንገዱን እንዳትማር፥ ለነፍስህም ወጥመድ እንዳያገኝህ። 参见章节 |