ምሳሌ 22:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 እምነትህ በእግዚአብሔር ይሆን ዘንድ እነሆ እነርሱን ዛሬ አስታወቅሁህ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ስለዚህ መታመኛህ በእግዚአብሔር ላይ እንዲሆን፣ ዛሬ አንተን ራስህን አስተምርሃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እነርሱንም የማስተላልፍልህ እምነትህ በእግዚአብሔር እንዲሆን ብዬ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ተስፋህ በእግዚአብሔር ይሆን ዘንድ፥ መንገዱን ያሳውቅሃል። 参见章节 |