ምሳሌ 21:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ጽድቅን ክብርንም ያገኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ጽድቅንና ፍቅርን የሚከተል፤ ሕይወትን ብልጽግናንና ክብርን ያገኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 ጽድቅንና ቸርነትን የሚከተል ሰው ሕይወትን፥ ብልጽግናንና ክብርን ያገኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ጽድቅንና ምሕረትን የሚከተል ሕይወትንና ክብርን ያገኛል። 参见章节 |