ምሳሌ 21:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ከማስተዋል መንገድ የሚሳሳት ሰው በሙታን ጉባኤ ያርፋል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 የማስተዋልን መንገድ የሚስት ሰው፣ በሙታን ጉባኤ ያርፋል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ከማስተዋል መንገድ የሚርቀውን ሰው ሞት ይጠብቀዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከጽድቅ መንገድ የሚሳሳት ሰው፥ በረዐይት ጉባኤ ያርፋል። 参见章节 |