ምሳሌ 20:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 በመጀመሪያ ፈጥኖ የተከማቸ ርስት ፍጻሜው አይባረክም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ከጅምሩ ወዲያው የተገኘ ርስት፣ በመጨረሻ በረከት አይኖረውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በመጀመሪያ ያለ ድካም በቀላሉ የሚገኝ ሀብት በመጨረሻ አይባረክም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 አስቀድሞ ለርስት የሚቸኩል፥ በፍጻሜው አይባረክም። 参见章节 |