ምሳሌ 2:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መንገዳቸውን የሚጠመዝዙ አካሄዳቸውንም የሚያጣምሙ ናቸው፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 መንገዳቸው ጠማማ፣ በአካሄዳቸው ጠመዝማዞች ናቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እነርሱ እምነት የማይጣልባቸውና ጠማሞች ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መንገዳቸው ጐጻጕጽ፥ አካሄዳቸው ጠማማ ለሆኑ ወዮላቸው! 参见章节 |