ምሳሌ 2:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ማመዛዘን ይጠብቅሃል፥ ማስተዋልም ይከላከልልሃል፥ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 የመለየት ችሎታ ይጋርድሃል፤ ማስተዋልም ይጠብቅሃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አርቆ ማስተዋል ይጠብቅሃል፤ መገንዘብም ከክፉ ነገር ይከላከልልሃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 መልካም ምክር ትጠብቅሃለች፤ የተቀደሰች ማስተዋልም ትጋርድሃለች። 参见章节 |