ምሳሌ 19:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ሥራ መፍታት እንቅልፍን ታመጣለች፥ የታካችም ነፍስ ትራባለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ስንፍና ከባድ እንቅልፍ ላይ ይጥላል፤ ዋልጌም ሰው ይራባል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ስንፍና እንቅልፍን ያስከትላል፤ ስለዚህም ሰነፍ ሰው ይራባል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ችግረኛን ሰው ሽብር ይይዘዋል፥ የማይሠራ ሰውም ይራባል። 参见章节 |