Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ምሳሌ 18:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 በሥራው ታካች የሚሆን የሀብት አጥፊ ወንድም ነው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ለሥራው ደንታ የሌለው ሰው፣ የአጥፊ ወንድም ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ሰነፍ ሰው ከአጥፊ ሰው ተለይቶ አይታይም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 በሥራው ራሱን የማያድን፥ ራሱን ለሚያጠፋ ወንድም ነው።

参见章节 复制




ምሳሌ 18:9
12 交叉引用  

ለቀበሮ ወንድም፥ ለሰጐንም ባልንጀራ ሆንሁ።


የታካች እጅ ችግረኛ ታደርጋለች፥ የትጉ እጅ ግን ሀብታም ታደርጋለች።


የጆሮ ጠቢ ቃል እንደ ጣፋጭ መብል ነው፥ እርሱም እስከ ሆድ ጉርጆች ድረስ ይወርዳል።


ሥራ መፍታት እንቅልፍን ታመጣለች፥ የታካችም ነፍስ ትራባለች።


ከአባቱና ከእናቱ እየሰረቀ፦ “አላጠፋሁም” የሚል የአጥፊ ሰው ባልንጀራ ነው።


ጌታውም እንዲህ ሲል መለሰለት ‘አንተ ክፉና ሃኬተኛ ባርያ፥ ካልዘራሁበት እንደማጭድ ካልበተንሁበትም እንደምሰበስብ ታውቃለህን?


ለሥራ ከመትጋት አትለግሙ፤ በመንፈስ የምትቃጠሉ ሁኑ፤ ጌታን አገልግሉ፤


ያም በእምነትና በትዕግሥትም የተስፋውን ቃል የሚወርሱትን እንድትመስሉ እንጂ ዳተኞች እንድትሆኑ አይደለም።


跟着我们:

广告


广告