ምሳሌ 18:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ዕጣ ክርክርን ትከለክላለች፥ በኃያላንም መካከል ትበይናለች። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ዕጣ መጣጣል ሙግትን ያስቆማል፤ ኀይለኛ ባላንጣዎችንም ይገላግላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ዕጣ መጣል ጠብን ያበርዳል፤ ሁለት ጠንካራ ተከራካሪዎችንም ይገላግላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ዕጣ ክርክርን ያስተዋል፥ በኀያላንም መካከል ይለያል። 参见章节 |