ምሳሌ 18:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ሳይሰማ ነገርን በሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ከማዳመጡ አስቀድሞ የሚመልስ፣ ቂልነትና ዕፍረት ይሆንበታል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ሳያዳምጡ መልስ መስጠት፥ ሞኝ ያደርጋል፤ አሳፋሪም ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ሳይሰማ ነገርን የሚመልስ ስንፍናና እፍረት ይሆንበታል። 参见章节 |