ምሳሌ 17:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ኀጥእ የፍርድን መንገድ ለማጥመም ከብብት መማለጃን ይወስዳል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ክፉ ሰው ፍትሕ ለማዛባት፣ በስውር ጕቦ ይቀበላል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ክፉ ሰው ፍርድን ለማጣመም፥ በምሥጢር ጉቦ ይቀበላል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 መማለጃን በዐመፃ በብብቱ የሚቀበል መንገዶቹን አያቀናም፥ ክፉ ሰውም ከጽድቅ መንገዶች ይርቃል። 参见章节 |